መንታ ወንድና ሴት ቢወለዱ ክርስትና እንዴት ይነሳሉ? ሴት በወር አበባ ጊዜስ? ወንድ ህልመ ሌሊት ቢያጋጥመው ለስንት ቀን ይረክሳል ? ሰባቱ አጽዋማት እነማን ናቸው? አምስቱ አዕማደ ምስጢራት ማን ናቸው? ከአስርቱ ትዕዛዛት ውጪ ያለው ትዕዛዝ ምነው? ከሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን አንፃር መልሱን ይመልከቱ 1.2K viewsMerry G, 19:39