Get Mystery Box with random crypto!

አልቦ : መጋት : ምን ይሉታል? ምንስ : ይሉት ፥ የአንጀት እከክ : ቢጣባው : ነው? ደርሶ :ግ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

አልቦ : መጋት : ምን ይሉታል? ምንስ : ይሉት ፥ የአንጀት እከክ : ቢጣባው : ነው?
ደርሶ :ግንፍል ፣ ክብልል የሚያደርገው።

መቼም : ዲያቢሎስ : ሹክ : ብሎት ነው እንጂ.... እንዲህ : ልቡ : የደነደነው።
ልጓሙን : በጥሶ : ያጠጠው .እወነት : ለመገራት : ልቡ : ባይከጅል ነው እንጂ : እውነታው : ሳይገዝፍበት ቀርቶ አደለም።

ሲናውዝ : የዋለው : በከቻ : ስጋውን : ሊያሳርፍ : ከመደቡ : ላይ ዝለታም አካሉን : ጣለው።

ሁፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ,,,, ተመስገን አለ።

ቤቱ : ግድግዳ : ላይ ኢየሱስ : በመስቀል የተቸነከረበትን : ምስል አንጋጦ : እያየ።

ልቡናው : የተሰለበው : ከእሷ ዘንድ ነበርና : የዛለውስ : ያመሰገነውስ : እሷን በማግኘቱም : አደል።

ጌታን : ያለ : መስቀል : እሷን : ያለ : ሀፍረቷ : ሊስላቸው : መቼ ፈቅዶ!!

ወትሮስ የባተሌ ነገር........

ቅዱስ አርዮስ
የግማሽ አለም ጣኦት

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19