🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

#እባክሽ : : ትናንት ባማን ደና በሚያስቀና ለዛ፣ ሆነን አቻ ላቻ ያበጀነው ታዛ፣ ቀን በገፋ ቁጥ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

#እባክሽ
:
:
ትናንት ባማን ደና በሚያስቀና ለዛ፣
ሆነን አቻ ላቻ ያበጀነው ታዛ፣
ቀን በገፋ ቁጥር የኋላ የኋላ፣
ዘመም እዳይልብን በዳዋ እንዳይበላ፣
ዘላለም እንዲከርም የልባችን ምግብ ሆኖ በአንድ ትሪ፣
ባክሽ የኔ ፍቅር ሰው መምሰሉን ትተሽ ሰው መሆን ጀምሪ።

#ሄኖክ_ብርሃኑ

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19