Get Mystery Box with random crypto!

#ይናገራል_ፊቴ ይመጣል ትዘታሽ ቀን አይመርጥ ቦታ ናፍቆት ስንቁን ይዞ በፍቅርሸ ሊረታ ዳግም | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

#ይናገራል_ፊቴ
ይመጣል ትዘታሽ ቀን አይመርጥ ቦታ
ናፍቆት ስንቁን ይዞ በፍቅርሸ ሊረታ
ዳግም ላላገኝሽ ልረሳሽ አስቤዉ
ካንቺ ወዲያ ፍቅር
ያለ የማይመሠለዉ
አንቺ ላይ መወድቄ ልቤን ግራ ገባዉ
ቃል አዉጥቶ አፌ መናገር ቢከብደዉ
ይናጋራል ፌቴ ማንባብ ለሚችለዉ
ይገባሽ ይሆናል 1•ቀን ከወትሮዉ
#የወደደን_መርሳት__ፈተና
#እንደሆነ-መልሱ_እንደከበደዉ!!


ገጣሚ እርስትአብ /ፍፄ/
@Erstabfiza


ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19