Get Mystery Box with random crypto!

#እንደ_ምግባር ማወቅ 'ፈልጋለሁ እንዴት እንደነበር እንዴት እንደሚቀር ይሄ ሁሉ ነገር! ጥያቄ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

#እንደ_ምግባር

ማወቅ 'ፈልጋለሁ
እንዴት እንደነበር
እንዴት እንደሚቀር
ይሄ ሁሉ ነገር!

ጥያቄዋን ገና አልኖርኩት
አልመልሰው ይከብደኛል
የት ይገኛል?
(መልሱ)
አሁን እኔም ኖርኩኝ ይባል?
(ጥያቄዋ)
ልርዳት ብዬ መንገድ ጠፋኝ
ምን አለፋኝ?
እህል አጣች?
እራፊ ጨርቅ?
ውበት አንሷት
ከኔ አትሰርቅ!
«..አይ እድሏ».
ሁሉን ሰጥቷት ሰልችቷታል
‘‘ችግር’’ ማየት ‘‘ቸግሯታል’’!

ናታን ኤርሚያስ

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19