Get Mystery Box with random crypto!

የጋራ መኖሪያ ። በቤተ ዘመድ ፊት ... ቃል ቢገባልሽም እሱም ቤት አልገባም...አንቺም ቤት የለ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

የጋራ መኖሪያ ።

በቤተ ዘመድ ፊት ... ቃል ቢገባልሽም
እሱም ቤት አልገባም...አንቺም ቤት የለሽም
የባልሽ ንግግር ... ቅኔው ተፈታልሽ
እሰራልሻለው ... እንዳለው ሰራልሽ


በሙሉቀን ሰ•

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19