Get Mystery Box with random crypto!

ሞት ቢሞት መኖር ሲያሳዝነን፣ሞት ይናፍቀናል፤ ኑሮ ሲያሳምመን፣ሞት ይፈውሰናል፤ ሰው ሞትን ጠልቶ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

ሞት ቢሞት

መኖር ሲያሳዝነን፣ሞት ይናፍቀናል፤
ኑሮ ሲያሳምመን፣ሞት ይፈውሰናል፤
ሰው ሞትን ጠልቶት መኖርን ይወዳል፤
ነገውን ለማየት ፣ ደፋ ቀና ይላል፤
ግንእኮ...
መኖር ባያስቸግር፣ፈተና ባይኖረው፤
ሞት እራሱ ሞቶ ፣ ኑሮን ባሳዘነው፤

KeyD(@keyd219)

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19