🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ሲመሽ ____ ሚደምነው ለኔ ፥ ሚጨልመው ለአንቺ፣ ሚያነቅፈኚ እኔ፥ የምትደሚው አንቺ፣ ገና ሳ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

ሲመሽ
____

ሚደምነው ለኔ ፥ ሚጨልመው ለአንቺ፣
ሚያነቅፈኚ እኔ፥ የምትደሚው አንቺ፣

ገና ሳላውቅ መንጋት
ገና ሳላውቅ ማለም፣
ሲነጋ እንዲታወቅ
ይመሽ ጀመረ ይበልጥ እንድደመም፣

በድንግዝግዝ ሰማይ፥ መማሩን ለሚችል፣
መሽቶበት ለሚውል፥
ወገግ ሲል ማዬት ፥ምን ያህልስ ደስ ይል፣

___
ግዕዝ ሙላት


ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19