Get Mystery Box with random crypto!

በሶስት ነገር አዝኜ በ አራተኛው ተፅናናሁ!! ¤.ጠዋት ስራ ስሄድ ከሚኖረኝ ጠረን ይልቅ የአንድ አ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

በሶስት ነገር አዝኜ በ አራተኛው ተፅናናሁ!!
¤.ጠዋት ስራ ስሄድ ከሚኖረኝ ጠረን ይልቅ የአንድ አሜሪካዊ ጎልማሳ ድመት የተሻለ ጠረን እንዳለው ሳስብ አዘንሁ
¤.ይህ ድመት ከኔ የተሻለ የእለት የምግብ ንጥረ ነገሩ እንደሚሟላ ሳስብ ተከዝሁ
¤.ይህ ድመት ከ ባለቤቱ ዱላ ቢሰነዘርበት ሽንጣቸውን ገትረው የሚከራከሩለት መብት ተሟጋቾች እንዳሉት ሳስብ አነባሁ
¤ግን ደግሞ dv ሞልቼ የዚህ ድመት ተንከባካቢ መሆን እንደምችል ሳስብ ተፅናናሁ!!
@addemiinilik
ዳዊት ጌታቸው

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19