Get Mystery Box with random crypto!

አየሽው በአናቴ ለይ እያፏጨ ያለውን ነገር ጥይት ነው ወፍ አይደለም!!...እይው እዛ ማዶ የሚበራው | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

አየሽው በአናቴ ለይ እያፏጨ ያለውን ነገር ጥይት ነው ወፍ አይደለም!!...እይው እዛ ማዶ የሚበራውን ደግሞ! ደመራ እንዳይመስልሽ የ አንዱ ባላገር ጎጆ ጋይቶበት ነው!! የገዛ ስንዴአችንን ሽጠን ነው መድፉን የገዛነው እኮ ...ትላንት ፈንድቃ ያየሻት አበባ ዛሬ ማታ በርታ ተመልከቻት መለኮት ወርዶባት አይደለም!ነዳ ነው!!....ከ ሁሉም ቦታ የሚነሳውን ጭስ እይው የ በአል ኩበት ጭስ እንዳይመስልሽ ከተዳፈነ ሰፈር የተነሳ ነው!!ቀጣዩዋን 2 ደቂቃ ሚሆነው ስለማይታወቅ እቀፊኝ .....

@addemiinilik
ዳዊት ጌታቸው

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19