Get Mystery Box with random crypto!

ትናንት እና ዛሬ ....... ሰው መውደድ ሰው መጥላት ሰው ማመን ሰው መርሳት እን | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

ትናንት እና ዛሬ
.......
ሰው መውደድ ሰው መጥላት
ሰው ማመን ሰው መርሳት
እንደኑሮ ቅመም እንደኑሮ ውጋት
እንደጥልቅ ሳቆች እንደትንሽ ተስፋ
ሁሉም በየተራ እየበራ ጠፋ
ትዝታ ብቻውን እንደዋርካ ሰፋ።
#በልጅ ብዕር Nebiyat Mulat

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19