የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስትያናት ካውንስል በህግ የተቋቋመበትን 1ኛ አመት ምስረታን አስመልክቶ መጋቢት 5 ቀን፣ ማለትም የፊታችን እሁድ፣ በአ.አ ስታዲየም የምስጋናና የጸሎት ፕሮግራም የተዘጋጀ በመሆኑ፣ ነገ እሁድ እዚህ ፕሮግራም አይኖርም። ከታች በተገለጹት ቦታውች ተግናኝተን አብረን ወደ ስታድየም እንጓዛለን። • ሜክሲኮ ሸበሌ ፊትለፊት • ቦሌ ደምበል ፊት ለፊት • ፒያሳ ፖስታቤት ፊት ለ ፊት • ባምቢስ ወረድ ብሎ መካነ እየሱስ ዋና ጽ/ቤት 369 viewsedited 11:10