አሥራትና መባ ለእግዚአብሔር የምንሰጠው ስጦታ እንደ መልካም መዓዛ እንደሆና አገልግሎታችን እንደሆነ የእግዚአብሔር ቃል እንደሚያስተምረን በዚህ ጊዜ በታማኝነት ስጦታዎን እየሰጡ ስለሆነ ጌታ ይባርኮት ማለት እንፈልጋለን፡፡ በእነዚህ መንገዶች መስጠት ይችላሉ፡- በንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ወይም ሞባይል ባንኪንግ፡- 1000008965106 በብርሃን ባንክ ቅርንጫፍ ወይም ሞባይል ባንኪንግ፡- 1600010000154 በቲኬ ሕንፃ 5ኛ ፎቅ በቤዛ በፋይናንስ ክፍል በመምጣት 301 views06:14