ሰላም የቤዛ ቤተሰብ! እንደተለመደው የቅዳሜ ማለዳ ፀሎታችን እንደተጠበቀ ነው። ጠዋት ከታች ያለውን አገናኝ ይጠቀሙ። https://us02web.zoom.us/j/84216976202 ቅዳሜ ከጠዋቱ 1-2 ሰዓት ድረስ እንገናኝ።፡ የጌታ ስም ይባረክ! (ፕሮግራሙ በአማርኛ ቋንቋ ብቻ እንደሆነ እናስታውቃለን [For Amharic Speakers only]) 170 views13:01