Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም የቤዛ ቤተሰብ! እንደተለመደው የቅዳሜ ማለዳ ፀሎታችን እንደተጠበቀ ነው። ጠዋት ከታች ያ | Beza International Church

ሰላም የቤዛ ቤተሰብ!

እንደተለመደው የቅዳሜ ማለዳ ፀሎታችን እንደተጠበቀ ነው።

ጠዋት ከታች ያለውን አገናኝ ይጠቀሙ።


https://us02web.zoom.us/j/84216976202

ቅዳሜ ከጠዋቱ 1-2 ሰዓት ድረስ እንገናኝ።፡


የጌታ ስም ይባረክ!

(ፕሮግራሙ በአማርኛ ቋንቋ ብቻ እንደሆነ እናስታውቃለን [For Amharic Speakers only])