🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ሰላም የቤዛ ቤተሰብ! እንደተለመደው የቅዳሜ ማለዳ ፀሎታችን እንደተጠበቀ ነው። ጠዋት ከታች ያለ | Beza International Church

ሰላም የቤዛ ቤተሰብ!

እንደተለመደው የቅዳሜ ማለዳ ፀሎታችን እንደተጠበቀ ነው።

ጠዋት ከታች ያለውን አገናኝ ይጠቀሙ።

Click JOIN on the top of our Telegram Channel (@bezachurch)

ቅዳሜ ከጠዋቱ 1-2 ሰዓት ድረስ እንገናኝ።፡

የጌታ ስም ይባረክ!

(ፕሮግራሙ በአማርኛ ቋንቋ ብቻ እንደሆነ እናስታውቃለን [For Amharic Speakers only])