አሥራትና መባ ለእግዚአብሔር የምንሰጠው ስጦታ እንደ መልካም መዓዛ እንደሆና አገልግሎታችን እንደሆነ የእግዚአብሔር ቃል እንደሚያስተምረን በዚህ ጊዜ በታማኝነት ስጦታዎን እየሰጡ ስለሆነ ጌታ ይባርኮት ማለት እንፈልጋለን፡፡ በእነዚህ መንገዶች መስጠት ይችላሉ፡- በንግድ ባንክ ቅርንጫፍ 1000008965106 አዋሽ ባንክ 01352896467801 ብርሃን ባንክ 1600010000154 ንብ ባንክ 7000025840556 አቢሲኒያ ባንክ 73893728 ሕብረት ባንክ 1180411721572013 የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ 1047400019649 በቲኬ ሕንፃ 5ኛ ፎቅ በቤዛ በፋይናንስ ክፍል በመምጣት ለዓለምአቀፍ ስጦታ፦ Bezachurch.org/give ማስታወሻ፦የባንክ ወይም የሞባይል ትራንስፈር ለምትጠቀሙ፣ እባካችሁን ናሬቲቩ ላይ አስራትና መባ ወይስ ለህንፃው መሆኑን ለይተው ይፃፉ። ቼኮችን ሲጽፉ ለ "ቤዛ ኢንተርናሽናል ቤተክርስቲያን" ብለው ይፃፉ። 261 views06:56