Get Mystery Box with random crypto!

በጸሎት የተከፈተ  ቀን መልካም ነው። በወንጌል የተከፈተ ዘመን አስደሳች ነው። በእምነት የሆነ ኑሮ | Bezi Fashion

በጸሎት የተከፈተ  ቀን መልካም ነው። በወንጌል የተከፈተ ዘመን አስደሳች ነው። በእምነት የሆነ ኑሮ እረፍት ነው። በፍቅር የሆነ አገልግሎት ማራኪ ነው።በይቅርታ የሆነ  ጓደኝነት ድል ነው። በተስፋ የሆነ ጉዞ የማይደክም  ነው። መልካም አዲስ ዓመት::
እንኳን ለ 2016 ዓ,ም በሰላም አደረሰህ። �� Bezi FASHION