Get Mystery Box with random crypto!

የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ። የ2013 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግ | Bina Addis Consultancy

የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ።

የ2013 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት በዛሬው ዕለት ይፋ ሆኗል።

በተፈጥሮ ሳይንስ ለወንድ 380 ሲሆን ለሴት ደግሞ 368 መሆኑ ተገልጿል፡፡

በማህበራዊ ሳይንስ ለወንድ 370 ሲሆን ለሴት 358 መሆኑ ይፋ ተደርጓል።

ምንጭ #ኤፍቢሲ #MoSHE
Via: @tikvahethiopia