let me introduce you to» ቾምቤ / chombe / የሰፈር ጠብደል ፤ የጨሰ አራዳ ነው። በቅርብ የሚያውቁት ይወዱታል... በሩቅ የሚያዩት ይፈሩታል! "ከአራዳ ልጅ ጋራ አብረው ቢሰደዱ... ቢያገኝም ያበላል፤ ቢያጣም ያዝናል ሆዱ " #character #character_design #introduction #meetmycharacter #chombe #digital #clipstudio #pixelshaker 402 viewsBiniam Neway, 08:20