Get Mystery Box with random crypto!

አስደሳች ከሆኑ ሂደቶች በሗላ በስማችን ከተሰየመው መጪው አልበማችን ላይ 'ድግስ' የሚለውን ነጠላ | BiRA BiRO Festival

አስደሳች ከሆኑ ሂደቶች በሗላ በስማችን ከተሰየመው መጪው አልበማችን ላይ 'ድግስ' የሚለውን ነጠላ ዜማ ሚያዝያ 23 ቀን ላይ እንደምንለቅ ስናበስራችሁ በታላቅ በደስታ ነው::

ለድጋፋችሁ እናመሰግናችሗለን::
——————————————

We are very happy to tell you that after a long and exciting process, we are releasing our single ‘Digis’ from our upcoming self-titled album, Ahadu, on May 01, 2021.

Thank you so much for your support.