አንድ ግዜ አብረን እንሁን ለ 4 ተከታታይ ቅዳሜዎች ከ 8፡30 - 12፡30 የተነካ ሰው ለትውልድ መፍትሔ ይሆናል የተነካ ሰው እየሱስን ይመስላል የተነካ ሰው ተመሳስሎ መኖር አይችልም ኑና በመንፈስ ቅዱስ እሳት እንነካ #BLAZE2021 #onemoretime July 3-24 Organized and presented by You Go Church Addis Ababa #yougochurch #forthegloryofGod 135 viewsedited 12:34