Get Mystery Box with random crypto!

We believe that we ourselves are the main instruments in which | Blaze Movement

We believe that we ourselves are the main instruments in which our "Thy Kingdom Come" prayers are answered.
Announcing 7Spheres Conference 2021, A set of conferences occuring simultaneously at Grand Eliana Hotel.
Grab your tickets now. Only limited seats left!

ትምጣ ብለን ዘወትር የምንፀልይላት የእግዚአብሔር መንግስት በተጨባጭ ወደ ምድር የምትመጣበት መሳርያዎች እኛው እንደሆንን በማመን 7Spheres Conferencesን ይዘንላችሁ መጥተናል! በ7ቱም የተፅእኖ ዘርፎች ላይ በተመሳሳይ ሰአት በግራንድ ኤልያና ሆቴል ልንወያይ ነሀሴ 1 ቅዳሜን ቀጥረን እየጠበቅናችሁ ስለሆነ ትኬት ሳያልቅባችሁ መግዛታችሁን አረጋግጡ!

- August 7 / ነሀሴ 1
- ግራንድ ኤልያና ሆቴል
- 0964512910 ወይም 0941562288
- ትኬቱን ዘጸአት ሳርቤትና ጉርድሾላ አጥቢያዎች ፣ የመማጸኛ ከተማ እና IEC ማግኘት ይቻላል።

ትኬቱን ኦንላይን ለመግዛት ከላይ ባለው ስልክ ላይ መደወል ወይም ወደ https://t.me/SevenSpheres2021 መልእክት በመላክ መግዛት ትችላላችሁ።



#AYSIsHere #AnnualYouthSummit #TellEveryone #TwentyTwentyone #ZetseatYouth