Get Mystery Box with random crypto!

AYS Seven Spheres Conference Pre-Event ነገ ቅዳሜ ሐምሌ 16 የአመታዊ | Blaze Movement

AYS Seven Spheres Conference Pre-Event

ነገ ቅዳሜ ሐምሌ 16 የአመታዊ የወጣቶች ጉባኤ አካል የሆነው Seven Spheres ቅድመ ዝግጅት ልዩ ፕሮግራም በዘጸአት ቤ/ክ ከሐዋርያ ዮሐንስ ግርማ ጋር ይኖረናል። ወጣቶች የሆናችሁ ሁላችሁ ተጋብዛችኋል!

Zetseat Youth has prepared a special AYS Seven Spheres Conference pre-event program with Apostle Yohannes Girma tomorrow at 9:00LT. Come with your friends and enjoy your Saturday!

AYS Seven Spheres ቅድመ-ዝግጅት
ሐምሌ 16 - ቅዳሜ 9:00 ሰአት
በዘጸአት ቤተ-ክርስቲያን - ሳርቤት ኦሮሚያ ቢሮዎች አጠገብ