🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ከኛ ጋ መስራት ትፈልጋላቹ ? ( ማመልከቻ ቀን አስከ እሁድ ማታ 6፡00 ) ቻናላችንን በተ | Campus Handout

ከኛ ጋ መስራት ትፈልጋላቹ ?

( ማመልከቻ ቀን አስከ እሁድ ማታ 6፡00 )

ቻናላችንን በተሻለ ሁኔታ ለማሳደግ ከተለያዩ ዩንቨርሲቲዎች ካሉ ተማሪዎች ጋ በጋራ ለመስራት አስበናል። በመሆኑም እኛ ጋ መስራት ምትፈልጉ ከታች ባለው ሊንክ ማመልከት ትችላላቹ

አብራቹ በመስራታቹ ምን ትጠቀማላችሁ ?

አብረውን ለሚሰሩ ተማሪዎች ማንኛውም የእኛ የሆኑ አገልግሎቶችን ( ለምሳሌ Handout, Short Note በ PDF File እና ሌሎችም) በነጻ ያገኛሉ 

እንዲሁም ሌሎች ጠቃሚ ነገሮችን በቻልነው ልክ እናሟላለን

አስታውሱ

አብረን ለመስራት የት ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች መሆናችሁን ማወቅ እና እርገጠኛ መሆን አለብን

ለማመልከት ይህን ሊንክ ተጠቀሙ


https://forms.gle/R8mpHb9rafLRd7ch7