Get Mystery Box with random crypto!

#Update የ Logic Study Book Chapter 5 (Fallacy) ካሉት የተለያዩ ዩን | Campus Handout

#Update

የ Logic Study Book Chapter 5 (Fallacy) ካሉት የተለያዩ ዩንቨርቲዎች የፈተና ጥያቄዎች በተጨማሪ ዛሬ የ AASTU የ Chapter 5 ጥያቄዎች ከነመልስ እና በቂ ማብራሪያቸዉ ተካተዉበታል

በ አፕልኬሽናችን Study Book ገዝታቹ እያነበባቹ ያላቹ Study Book ጋ የተጨመረዉ ለውጥ Automatically Update ስለሚሆን ምንም ማድረግ አያስፈልጋችሁም

ለ Final Exam ዝግጅት ጠቃሚ የሆነውን ይህን Study Book በቅናሽ እኛ አፕልኬሽን ጋ ታገኙታላቹ!

Study Book ምን እንደሚመስል ለማየት

ይህን Sample Study Book ተመልከቱት

Study Book ለ ገዙ ተማሪዎች የኛን ጠቃሚ Tutorial Video ያለ ተጨማሪ ክፍያ እንዲያገኙ እያደረግን ነው! እድሉን ተጠቀሙበት

መልካም ንባብ!

--------------------------------------------------

አፕልኬሽኑን ለማውረድ

የአፕልኬሽን አጠቃቀም መመሪሪያ ( User Guide )

አፕልኬሽኑኑን ስትጠቀሙ ከተቸገራቹ ወይም Login Password ከረሳቹ በ @campus_pdf አናግሩን

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን Join አድርጉ

Campus Handout