GIZ Graduate Anchoring Program (GAP) የሶስት ወር ስልጠና ከትምህርት በኋላ ስራ በመፈለግ ላይ ያሉ የ 1ኛ ደረጃ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂዎችን በተዘጋጀው የ Graduate Anchoring Program (GAP) የሶስት ወር ስልጠና በማካተት ተመራቂዎቹ የተሻለ ልምድ፣ ክህሎትና እውቀት እንዲኖራቸው በማድረግ የመቀጠር አቅማቸውን ለማሳደግ የተዘጋጀ ፕሮግራም ነው። 14 viewsEyob, 21:34