#በፍላሽ_ዲስክ_ያለን_መረጃ_ወደ_ስልካችንን_ኮፒ_ፔስት_ማድረግ_እንችላለን? አዎ በOTG ረደር አማካኝነት OTG reader ምንድን ነው? OTG ሪደር የዩኤስቢ ፍላሽ ዲስክን ከ android ስልክ ሆነው ለማገናኘት ያስችልዎታል ፡፡ ፍላሽ ዲስኩን ከ OTG (በመሄድ ላይ) ገመድ ማገናኘት አለብዎ ከዚያ የ android ስልክ ሞባይል ማይክሮ ዩኤስቢ አያያዥ ላይ ይሰኩ ፣ ከዚያ ስልከዎትን ይክፈቱ ወይንም my file ውስጥ ሲገቡ ልክ እንደ ሜሞሪ ገብቶ ያገኙታል ይህ ማለት ፍላሽ ዲስካችንን ከኮምፒውተር ጋር ስናገናኝው my computet/this computer እንደሚመጣ ሁሉ ወደስልካችን በማገናኘት ማንኛውንም መረጃ copy pest ማድረግ ትችላላችሁ ስለዚህ በዩኤስቢ ፍላሽ ዲስካችን ውስጥ ያሉትን ፋይሎች ሁሉ ያዩታል። OTG ን ከሞባይልዎ ጋር በማያያዝ ይጀምራል ፡፡ Otg ሪደር በሰልክዎ የቻርጅ ማድረጊያውን USB Port በመጠቀም ማገናኘት ትችላላችሁ በስልክዎ የዩኤስቢ OTG port በመጠቀም ከማንኛውም የዩኤስቢ ፍላሽ ዲስካችንን በ FAT32 ወይም NTFS ፋይል ስርዓት ፋይሎችን እንዲከፍቱ እና እንዲገለብጡ ያስችልዎታል ፡፡ ሼር ማድረግዎን አይርሱ፤፤ መልካም ቀን ይሁንልዎ Share ማድረግ አይርሱ! @cepheustech 26 viewsNathan, edited 09:11