🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

#windows_11 የዊንዶውስ 10 ኦፐሬቲንግ ሲስተም ይተካል ተብሎ የታሰበው አዲሱ የዊንዶውስ | CEPHEUS TECH

#windows_11

የዊንዶውስ 10 ኦፐሬቲንግ ሲስተም ይተካል ተብሎ የታሰበው አዲሱ የዊንዶውስ 11 ኦፐሬቲንግ ሲስተም ይፋ ሁኖል በጣም ብዙ አዳዲስ እና ማራኪ ነገሮዎችን ይዞ የቀረበው ይህ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ሰኔ(ጁን) 24 ሙሉ በሙሉ ይለቀቃል፡፡
Windows starting menu ከበፊቱ ዊንዶስ 10 ጋር ይመሳሰላል።

የዊንዶውስ 11 ኦፐሬቲንግ ሲስተም አዳዲስ ፊውቸሮዎች መካከል
#1.አዲስ አንሜሽን አክቶል(New Animation)

#2 ብዙ ስራዎችን በቀላሉ እንድንሰራ የሚስችል መልቲ ታስኪንግ(Multi Tasking)

#3 ተች ኮንትሮል(Touch Controls)

#4. አዲስ እና ምርጥ ሳውንድ(Fresh Sounds)

#5.ዳርክ ሞድ (Dark Mode)

#6 የጠርዝ እጥፋት (Rounded Corner)

#7.አዳዲስ አይከኖዎችን(New Icons)

#8.ቨርችዎል ዴስክቶፕ(Virtual Desktop)

#9.ዊጀት(Widgets)

#10.አክሽን ሴንተር (Action Center)