🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

#pc_manufacturing_date የኮምፒውተራችን እድሜ ስንት እንደሆነ ለማወቅ 1. Sys | CEPHEUS TECH

#pc_manufacturing_date

የኮምፒውተራችን እድሜ ስንት እንደሆነ ለማወቅ

1. System information በመጠቀም
Search bar ላይ System information ብላችሁ ጻፉ

ክሊክ ስትሉት ከሚመጡት ዝርዝር አማራጮች BIOS Version/date ላይ ኮምፒተሩ የተገጣጠመበትን ቀን ታገኛላችሁ

2. CMD በመጠቀም

አሁንም Search bar ላይ CMD ብላችሁ ጻፉ

open CMD

CMD ሲከፍት systeminfo.exe ብላችሁ ጻፉና ENTER በሉት ከሚመጡት ዝርዝር አማራጮች BIOS Version ላይ ኮምፒተሩ የተገጣጠመበትን ቀን ታገኛላችሁ::