Get Mystery Box with random crypto!

የተከበራችሁ ኢትዮጲያዊያንና የቅኝ ግዛት አስተሳሰብ ጠል የኢትዮጲያ ወዳጆች! ይህ በታላቁ የኢት | Chelsea FC

የተከበራችሁ ኢትዮጲያዊያንና የቅኝ ግዛት አስተሳሰብ ጠል የኢትዮጲያ ወዳጆች!

ይህ በታላቁ የኢትዮጲያ ህዳሴ ግድባችን እና በአጠቃላይ አባይ ወንዝ አጠቃቀም ላይ ግብፅና ደጋፊዎቿ እያደረጉ ያሉትን ኢፍትሃዊ እና የቅኝ ግዛት አስተሳሰብ ላይ የተመሰረተ ጫና ላይ አለም አቀፍ የተቃዉሞና ትብብር ማሳያ ፊርማ ነዉ። ፊርማዉ ሲጠናቀቅ ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት ይገባል፡፡ በመሆኑም እየገባችሁ እንድትፈርሙ ትጠየቃላችሁ! ስትሞሉ 'Postal Code' የሚጠይቃችሁ ቦታ ላይ ማንኛውንም ቁጥር ማስገባት ትችላላችሁ።

https://secure.avaaz.org/en/community_petitions/the_world_a_call_for_petition_for_anti_colonial_water_agreements/details

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia