🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

Computer 💻 zone

Logo of telegram channel computer_android_trick — Computer 💻 zone C
Logo of telegram channel computer_android_trick — Computer 💻 zone
Channel address: @computer_android_trick
Categories: Uncategorized
Language: English
Subscribers: 11
Description from channel

🌍ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡
🕳Professional Tips and tricks
💡Computer & Android💡
☞Cracked Softwares
☞Games
☞Paid & Premium app
☞Hack tip and Tricks etc
🇪🇹Creator⇨ @Nahom12
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
©All rights reserved 2011
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1

The latest Messages

2019-09-08 18:28:47 The account of the user that created this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 10 days, that account will self-destruct and this channel will no longer have a creator.
15:28
Open / Comment
2019-08-30 17:48:20 The account of the user that created this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 19 days, that account will self-destruct and this channel will no longer have a creator.
14:48
Open / Comment
2019-08-20 15:09:42 The account of the user that created this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 29 days, that account will self-destruct and this channel will no longer have a creator.
12:09
Open / Comment
2019-02-17 23:18:42 ዓለም ከኮምፒውተር ጋር ከተዋወቀ በርካታ ዓመታት ቢቆጠሩም የብዙዎች የኢንተርኔት አጠቃቀም መስመርን የሳተ ነው።
===================

ከመረጃ ደህንነት ጋር የተያያዙ የትየለሌ እሮሮዎች በተደጋጋሚ የሚሰሙትም ከአጠቃቀም ስህተቶች ጋር በተያያዘ ነው።

የኢንተርኔት አጠቃቀም ስህተት ለአካላዊ ወይም አእምሯዊ ጉዳት እንደሚያጋልጥ
ተመራማሪዎች ይናገራሉ።

በስፔን የሚገኘው የበይነ-መረብ ደህንነት ተቋም ኢንተርኔት ሰክዩሪቲ ኦፊስ (ኢኤስኦ) በተደጋጋሚ የሚሰሩ ስህተቶችን ይፋ አድርጓል።

ከኮምፒውተር መረጃ መዝባሪዎች ራሳችሁን ለመታደግ ስህተቶቹን ከመፈጸም ተቆጠቡም ብሏል።

#የማይታወቁ_ማስፈንጠሪያዎች

የኮምፒውተር መረጃ መዝባሪዎች ሰዎችን ከሚያጠምዱባቸው መንገዶች አንዱ የተሳሳቱ ማስፈንጠሪያዎች መላክ ነው። ሰዎችን በቀላሉ ማማለል የሚችሉ 'የዋጋ ቅናሽ' ወይም 'በነጻ የሚታደሉ ምርቶች' ማስታወቂያ ይጠቀሳሉ።

ማስፈንጠሪያዎቹ ቫይረስ ወደተሸከሙ ገጾች ስለሚወስዱ የተጠቃሚዎችን የመረጃ ደህንነት አደጋ ውስጥ ይጥላሉ።

ኢኤስኦ "ማስፈንጠሪያዎች ከመከተልዎ በፊት ቆም ብለው ያስቡ" ይላል።

#ያረጁ_ሶፍትዌሮች

በስልክ ወይም በኮምፒውተር የሚጫኑ ሶፍትዌሮች በየግዜው መታደስ አለባቸው። ሳይታደሱ ከቆዩ የኮምፒውተር ወንጀለኞች በየግዜው ለሚሰሯቸው አደገኛ ቫይረሶች ያጋልጣሉ።

#አጠራጣሪ_መተግበሪያዎች

መተግበሪያዎችን (አፕ) ከተለያዩ ድረ ገጾች መጫን ለደህንነት አስጊ ነወ። ትክክለኛ የሚመስሉ
ነገር ግን ለቫይረስ የሚያጋልጡ መተግበሪያዎች ብዙ ናቸው።
ብዙዎችም ያለማወቅ ይጭኗቸዋል።

#ቀላል_የይለፍ_ቃል

የኮምፒውተር መረጃ መዝባሪዎች የተጠቃሚዎችን የግል መረጃ ለመስረቅ የይለፍ ቃላቸውን ይሰብራሉ።

ስለዚህም ኢኤስኦ "ጠንካራ የይለፍ ቃል ይኑራችሁ" ይላል። ምክንያቱም በቀላሉ
የሚገመቱ የይለፍ ቃሎች በርካቶችን ለአደጋ አጋልጠዋል።

#የመረጃ_ቅጂ_አለማስቀመጥ

በኮምፒውተር ወይም በስልክ ላይ ያሚገኙ መረጃዎችን ቅጂ አለማስቀመጥ ሌላው ችግር
ነው። የኮምፒውተር መረጃ መዝባሪዎች የግል መረጃ ካገኙ ለባለቤቱ ለመመለስ ገንዘብ ይጠይቃሉ።

ተጠቃሚዎች የመረጃቸው ቅጂ ካላቸው ግን ከመዝባሪዎች ጋር መደራደር
አያስፈልጋቸውም።
══════❁✿❁ ══════
Share & Join Us•
@Computer_Android_trick
232 viewsŇahi, 20:18
Open / Comment
2019-02-17 23:16:46 እርስዎ የበይነመረብ ፣የድረ-ገጽ አልያም የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚ ከሆኑ ማወቅ ያለቦት ወሳኝ ነገሮች!!
❍✰✰✰✰✰◉⚇◉✰✰✰✰✰❍

እርስዎ በማያውቁበት ሁኔታ
የቴክኖሎጂ ተቋማቱ በስልክዎ አማካኝነት የት እንዳሉ የመለየት፣የሚላላኩትን መልእክቶች ስካን አድርጎ ማስቀረት እና የእርስዎን መረጃ ለሶስተኛ ወገን ተላልፎ መሰጠቱን ያውቃሉ?

ቢቢሲ በጉዳዩ ባደረገው ጥናት መሰረትም እነዚህ ተግባራትም በግላዊነት ፖሊሲዎቻቸው ላይ አብዛኛዎቹ የሰፈሩ ሲሆን የተጠቀሙበት ቋንቋዎች ለመረዳት አብዛኛዎቹ የዩኒቨርስቲ ትምህርት ሚያስፈልጋቸው አይነት ናቸው ብሏል፡፡

የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች እኛ ባልተረዳንበት ሁኔታ ከሚተገብሯቸው ነገሮች መካከልም የሚከተሉት ቀዳሚዎቹ ናቸው፡፡

ያሉበት መዳረሻ በክትትል ውስጥ መሆኑ ፡-አብዛኛዎቹ መተግበሪያዎች (apps) እርስዎን ያሉበትን ስፍራ በስልክዎ ላይ በተጫነው የጂፒኤስ (GPS) አማካኝነት ማወቅ የሚችሉበትን
ፍቃድ የሚጠይቁ ቢሆንም ተጠቃሚዎች ባይፈቅዱ እንኳ መረጃዎችን ይሰበስባሉ፡፡ በምሳሌነት ከሁለት ቢሊዮን በላይ ተጠቃሚዎች ያሉት ፌስቡክ ከአቅጣጫ ጋር ግንኙነት ያለቸውን
መረጃዎች በስልክዎ ጂፒኤስ አማካኝነት ይሰበስባል፡፡ ቲዊተርም ያሉበትን አካባቢ መረጃ ይጠይቃል፡፡

የቴክኖሎጂው ኩባንያዎች የእርስዎን መረጃ ለተባባሪ ኩባንያዎች አሳልፈው ይሰጣሉ፡-እርስዎ የአጠቃቀም ደንብ እና መመሪያዎችን በሚስማሙበት ወቅት እርስዎ በወቅቱ መረጃውን ለጠየቀዎ እና ለሞሉለት መተግበሪያ ብቻ አለመሆኑ እና ሌሎች አካላትም የሚካፈሉት መሆኑ

በሶስተኛ ወገን የአጠቃቀም መመሪያ መገዛት፡-የቴክኖሎጂ ተቋማትን የአጠቃቀም መመሪያ ማንበብ እና መተግበር በቂ አለመሆኑን እና የሌሎችንም ከእርስዎ መረጃ ጋር ግንኙነት ያላቸውን ኩባንያዎች አጠቃቀም መመሪያ ማየት ግድ ነው፡፡
ለምሳሌ አማዞን የእርስዎን የግል መረጃ ለሶስተኛ ወገን አሳልፎ እንደሚሰጥ በአጠቃቀም መመሪያው ላይ አስፍሯል፡፡

ቲንደር(Tinder) የተባለው የማህበራዊ ሚዲያ አማራጭ ከስምዎ፣ከእድሜ እና መዳረሻ በተጨማሪ የተጠቃሚዎችን የእንቅስቃሴ መጠን እና መዛነፍ ሁሉ የመረምራል፡፡

እርስዎ የሰረዙትን የፍለጋ ዝርዝር አለመወገዱ፡ ግዙፉ የማህበራዊ ሚዲያ እርስዎ ከዚህ ቀደም የተጠቀሙት የፍለጋ ታሪኮችን በሲርዙም በአጠቃቀም መመሪያው ላይ ባስቀመጠው መሰረት እርስዎ የሰረዙት የፍለጋ ዝርዝር ለ6 ወራት ተቋሙ ያስቀምጣቸዋል፡፡

የሚጠቀሙበትን የስልክዎን መተግበሪያ እንኳ ቢያጠፉ እንቅስቃሴዎ ክትትል ውስጥ መሆኑ፡ ፌስቡክን የመሳሰሉ የማህበራዊ ሚዲያዎች እርስዎ የፌስቡክ አባል ሆነው ባይመዘገቡ እንዲሁም የፌስቡክ አካውንት ባይኖሮት እንኳ እንቅስቃሴዎን ይቆጣጠራል፡፡

ሊንክድኢን( LinkedIn) የተባለው የማህበራዊ ሚዲያ ደግሞ የተጠቃሚዎቹን የግል የመልእክት ልውውጦች ስካን አድርጎ ይይዛል፡፡ የማህበራዊ ሚዲያዉም በአጠቃቀም መመሪያዎቹ ላይ የሚላላኩትን መልእክቶች በአውቶማቲክ ስካነር አማካኝነት ስካን እንደሚያደርግ አሳውቋል፡፡ ቲዊተር ደግሞ በመልእክቶቹ መሃል የመግባት፣የማከማቸት እና ፐሮሰስ ያደርጋል

አንዳንድ መተግበሪያዎች እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ተጠቃሚዎች በወላጆቻቸው ታዳጊዎቹ የሚጠቀሙዋቸውን ነገሮች ክትትል እንዲያደርጉ ይጠቃሉ።

በእንግሊዝ ያሉ ተጠቃሚዎች በአሜሪካ የተከለከሉ ምርቶችን ለማንኛውም አላማ እንዳይጠቀሙ የሚያገድ አንቀጽ አይፎን ለእንግሊዝ ደንበኞቹም እንዲያሰፈር አድርጋለች፡፡

▒▓⇨ምንጭ:- INSA
══════❁✿❁ ══════

➹share &Join Us

@Computer_Android_trick
┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛
155 viewsŇahi, 20:16
Open / Comment
2019-02-17 23:15:35 እርስዎ የበይነመረብ ፣የድረ-ገጽ አልያም የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚ ከሆኑ ማወቅ ያለቦት ወሳኝ ነገሮች!!

110 viewsŇahi, 20:15
Open / Comment
2019-02-17 23:14:54 How To Make your Own Scam Page
▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄

1. Open Up the Site that You Want to Make The Fake Page From it, After The Load Right Click and Save Rhe Page as "Web Page Complete"

2. Now open that page with notepad, and press control+F to access search bar, and then search "login" (I recommend using NotePad++)

3. Behind the word "login" it's written .action, we don't need those so delete everything behind the login (this tutorial is for PHP, may you see login.aspx)

4. If You Saw Method="Post" Change it to Method="GET"

5. Ok Now Save it as .Html

6. Open a New Notepad, and Write This Commands

7. Instead of Location: Target.com, Write Your Login Page Address!

8. Now Save this as Login.PHP

9. Go to Website's That offer Free Hosts

10. Upload Website And Done

Note : Look at PHP source, you can see log.txt that's where your victim info's saved.
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
        ➹share &Join Us
                
@Computer_Android_trick 
      ━ ••• ━ •••
107 viewsŇahi, 20:14
Open / Comment
2019-02-15 06:05:27 IDM - Internet Download Manager v6.32 build 6

Activated.

Increase download speeds by up to 5 times, resume and schedule downloads.
@Computer_Android_trick
116 viewsŇahi, 03:05
Open / Comment