Get Mystery Box with random crypto!

​​Mykey Shewa Fendata New Lyrics አባቷ ልጁ ከቤት ስትወጣ ይከተሏታል እኔ እ | Cover Musics & Lyrics♥️♥️♥️

​​Mykey Shewa
Fendata New Lyrics


አባቷ ልጁ ከቤት ስትወጣ
ይከተሏታል እኔ እንዳልመጣ
ሆና ከተገኘች ደሞ ከኔ ጋራ
ያኔ ሚሆኑትስ አይወራ
በተሰቦቿ ጭራሽ አይወዱኝ
በእድር ሰፈሩ እኔን ነው ሚያሙኝ
ወዳለች ፍንዳታ ሰው ካልጠፋ
ይሏታል እሷንም ስማችን ጠፋ
እንደሷ የኔን ማን ያውቅና
ቀርባ አዋቂ ልበ ቀና
ምናለ ሁሉም እንደሷ ቢረዳ
ሳያውቅ በግጽህ ከሚያረግ ባዳ
ፍንዳታ ፍንዳታ ፍንዳታ
ዱርየ ዱርየ ዱርየ
አያፈቅርም ያለው ሰው ማነው
ቢያውቁት ለወደደው ሰው ሟች ነው
ፍንዳታ ፍንዳታ ፍንዳታ
ዱርየ ዱርየ ዱርየ
አይቀየር ያለው ሰው ማነው
መንገዱን ላሳየው ትጉ ነው
ዱርየ ነው ይላሉ ሰዎች ምነው
ዱርየ ነው ይላሉ ሰዎች ምነው
ፍንዳታ
ዱርየ


ሰማሽልኝ ወይ ደግሞ ያባብየን
እኔኑ ለመቅጣት ላኩ ዱርየ
አልገባቸው ኖሮ የጫካ ልጅ ውሉ
ምላጭና ምላጭ መች ይነካካሉ
አሁን ቀይረው ዱርየ አሉት እንጂ
በጊዘው አራዳ ነበር እኮ ፈንጂ
ኧረ የምን ንፋስ ነው አዳብሎ መቀመም
ያንቺ ማይኪ እንደው ለወሬ አይወድቅም
እንደሷ የኔን ማን ያውቅና
ቀርባ አዋቂ ልበ ቀና
ምናለ ሁሉም እንደሷ ቢረዳ
ሳያውቅ በግጽህ ከሚያረግ ባዳ
ፍንዳታ ፍንዳታ ፍንዳታ
ዱርየ ዱርየ ዱርየ
አያፈቅርም ያለው ሰው ማነው
ቢያውቁት ለወደደው ሰው ሟች ነው
ፍንዳታ ፍንዳታ ፍንዳታ
ዱርየ ዱርየ ዱርየ
አይቀየር ያለው ሰው ማነው
መንገዱን ላሳየው ትጉ ነው
ዱርየ ነው ይላሉ ሰዎች ምነው
ዱርየ ነው ይላሉ ሰዎች ምነው
My Body Gal Bounce Bounce
U Roll N With Boss Boss
My Body Gal Pause Pause
Tell Em Dat U Ma Gal
N U Make Me Happy
ፍንዳታ ፍንዳታ ፍንዳታ
ዱርየ ዱርየ ዱርየ
አይቀየር ያለው ሰው ማነው
መንገዱን ላሳየው ትጉ ነው
ዱርየ ነው ይላሉ ሰዎች ምነው
ዱርየ ነው ይላሉ ሰዎች ምነው
ፍንዳታ
ዱርየ


Lyrics By @jo_ynwa


For More Join Us @cover_musics