Get Mystery Box with random crypto!

​​Geremew Assefa Kayin Yerake Lyrics ካይን የራቀ ከልብ ይርቃል መረሳሳትን | Cover Musics & Lyrics♥️♥️♥️

​​Geremew Assefa
Kayin Yerake Lyrics


ካይን የራቀ ከልብ ይርቃል መረሳሳትንም ያመጣል
ለመቅረት ከወሰነ ልብሽ አይብዛ ሰበባ ሰበብሽ
ካይን የራቀ ከልብ ይርቃል መረሳሳትንም ያመጣል
ለመቅረት ከወሰነ ልብሽ አይብዛ ሰበባ ሰበብሽ
ሲከፋኝ ካላፅናናሽኝ
ከጎኔ ሆነሽ ካልደገፍሺኝ
ደስታንም ቢሆን መከራ
ካላየ ሁሉን ሰው በጋራ
ቃል ኪዳኑስ ምን ሊሰራ
ሲከፋሽ ካላፅናናሁሽ
ከጎንሽ ሆኜ ካልደገፍኩሽ
ደስታንም ቢሆን መከራ
ካላየ ሁሉን ሰው በጋራ
መፋቀሩስ ምን ሊሰራ
ካላየ ሁሉን ሰው በጋራ
መፋቀሩስ ምን ሊሰራ
ቁርጡን ንገሪኝ ባክሽ አደራ
እኔም የራሴ ህይወቴን ልምራ
አልታይ አለኝ ሰው ካንቺ ሌላ
ለራሴ አልሆንኩም እኔ አጣሁ መላ
እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ
እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ
እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ
እኔ አጣሁ መላ
የመመለሻሽ ጊዜ እየራቀ
አንቺን ስጠብቅ እድሜዬ አለቀ
እንዳላማትር ፍቅርን ከሌላ
እወድሻልሁ እኔ አጣሁ መላ
እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ
እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ
እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ
እኔ አጣሁ መላ
ካይን የራቀ ከልብ ይርቃል
መረሳሳትንም ያመጣል
ለመቅረት ከወሰነ ልብሽ
አይብዛ ሰበባ ሰበብሽ
ካይን የራቀ ከልብ ይርቃል
መረሳሳትንም ያመጣል
ለመቅረት ከወሰነ ልብሽ
አይብዛ ሰበባ ሰበብሽ
በተስፋ ቃልሽ ታስሬ
የስስት ሆነ ውሎ አዳሬ
ስትቀሪብኝ መባባቴ
እንዳንለያይ ነው ስጋቴ
መላ በይኝ እመቤቴ
ፍቅርሽ እየዞረ ባይኔ
ስንት አመት ልጠብቅሽ እኔ
ከቶ ለራሴም አልሆንኩም
አልቻልኩም እኔ በቃ አልቻልኩም
ላንድ ራሴም እንኳ አልሆንኩም
አልቻልኩም እኔ በቃ አልቻልኩም
ላንድ ራሴም እንኳ አልሆንኩም
ለኑሮ መልፋት ያለ ቢሆንም
ቃል ኪዳን ብቻ ፍቅር አይሆንም
እመለሳለሁ ጠብቀኝ ብላ
ዘመን አለፋት እኔ አጣሁ መላ
እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ
እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ
እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ
እኔ አጣሁ መላ
ቁርጡን ንገሪኝ ባክሽ አደራ
እኔም የራሴ ህይወቴን ልምራ
አልታይ አለኝ ሰው ካንቺ ሌላ
ለራሴ አልሆንኩም እኔ አጣሁ መላ
እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ
እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ
እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ
እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ
እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ
እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ
እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ
እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ
እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ
እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ
እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ
እኔ አጣሁ መላ ኧኧኧኧኧ
እኔ አጣሁ መላ ኧኧኧኧኧ
እኔ አጣሁ መላ ኧኧኧኧኧ
እኔ አጣሁ መላ ኧኧኧኧኧ
እኔ አጣሁ መላ ኧኧኧኧኧ
እኔ አጣሁ መላ ኧኧኧኧኧ
እኔ አጣሁ መላ
እኔ አጣሁ መላ
እኔ አጣሁ መላ


Lyrics By (Musixmatch)


For More Join Us @cover_musics