Ali Birra & Abreham Belayneh Darm Yelew Lyrics Ganaa meeqatuu darbee boona meeqatuu waareegamee ija kee mildhaachuudhaaf hamnaa dheeraan deemee Ahaa Ahaa ahaa ahaa Ahaa Ahaa ahaa ahaa ስንት ክረምት ሄዶ ስንት በጋ ተሰዋ ሳላሰግር የልቤን ፍቅር ካይኖችሽ ፅዋ ዋ ዋዋዋ ዋዋዋ ዋዋዋ ዋ ዋዋዋ ዋዋዋ ዋዋዋ ቃል እስካጣ በፍቅርሽ ደክሜ ብክንክን ካደረገኝ ህመሜ አይንሽን ሳይ አገግሜ ምን ብጓጓው እንዳዲስ ደግሜ onnee gariidhaan waal jalachuu maalee waliin wajiin jiraachuuf gaamadnee nuu lachuu gaamadnee nuu lachuu onnee gariidhaan waal jalachuu maalee waliin wajiin jiraachuuf gaamadnee nuu lachuu gaamadnee nuu lachuu ሰምሮ ፍቅር ከልብሽ አንድ ልቤ ቤተኛ መሆንሽ ነው ደጋግሞ የሚያደርገኝ ደስተኛ ሰምሮ ፍቅር ከልብሽ አንድ ልቤ ቤተኛ መሆንሽ ነው ደጋግሞ የሚያደርገኝ ደስተኛ ዳርም የለው ዳርም የለው ላፍታ የመውደድ ፅኑ ትዝታ ዳርም የለው ዳርም የለው ላፍታ የፍቅርሽ ሀያሉ ደስታ ዳርም የለው ዳርም የለው ላፍታ የመውደድ ፅኑ ትዝታ ዳርም የለው ዳርም የለው ላፍታ የፍቅርሽ ሀያሉ ደስታ ስንት ክረምት ሄዶ ስንት በጋ ተሰዋ ሳላሰግር የልቤን ፍቅር ካይኖችሽ ፅዋ ዋ ዋዋዋ ዋዋዋ ዋዋዋ ዋ ዋዋዋ ዋዋዋ ዋዋዋ ሳይ ጭንቀቴን እንዲህ ነው አላልኩት የት ይሆን ያለሽው ባወቅኩት ብየ ፍርዱን እየቻልኩት እስካገኝሽ ስንቱን ቀን አለፍኩት onnee gariidhaan waal jalachuu maalee waliin wajiin jiraachuuf gaamadnee nuu lachuu gaamadnee nuu lachuu ሰምሮ ፍቅር ከልብሽ አንድ ልቤ ቤተኛ መሆንሽ ነው ደጋግሞ የሚያደርገኝ ደስተኛ ሰምሮ ፍቅር ከልብሽ አንድ ልቤ ቤተኛ መሆንሽ ነው ደጋግሞ የሚያደርገኝ ደስተኛ ዳርም የለው ዳርም የለው ላፍታ የመውደድ ፅኑ ትዝታ ዳርም የለው ዳርም የለው ላፍታ የፍቅርሽ ሀያሉ ደስታ ዳርም የለው ዳርም የለው ላፍታ የመውደድ ፅኑ ትዝታ ዳርም የለው ዳርም የለው ላፍታ የፍቅርሽ ሀያሉ ደስታ For More Join Us @cover_musics 557 viewsJo, 05:50