🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

​​Skat Nati Kuru Lyrics አይኔ ገና ሲያይሽ ወዶሻል ወዶሻል ልቤ ይኧው ባንቺ ተረቷ | Cover Musics & Lyrics♥️♥️♥️

​​Skat Nati
Kuru Lyrics


አይኔ ገና ሲያይሽ ወዶሻል ወዶሻል
ልቤ ይኧው ባንቺ ተረቷል ተማርኳል
አላወቅኩም ነበር ስመጣ ከቦታው መች አስቤው
(መች አስቤው) መች አስቤው አስቤው
ደምቃ ተለይታ አይኔንም ማርካለች ገባች ለቤ
ኮራሁብሽ
ኩሩ ኩሩ ኩሩ ኩሩ ኩሩ ኩሩ
ኮራሁብሽ
ኩሩ ኩሩ ኩሩ ኩሩ ኩሩ ኩሩ
ኮራሁብሽ
ኩሩ ኩሩ ኩሩ ኩሩ ኩሩ ኩሩ
ኮራሁብሽ
ኩሩ ኩሩ ኩሩ ኩሩ ኩሩ ኩሩ
ቀረብኩሽ ልየው እስኪ መልክሽን
አማላይ ከንፈርሽን አይንሽን
ቁመናሽ ይለያል ይጣራል
ያገር ባህል ልብስሽም ያምራል
ሚስጥር ነው ጥበብ ነው ቅን ልብሽ
የእናቴ መሰለኝ ሹሩባሽ
ይኧው አየሁ አዎ ትችያልሽ ጨዋታ
ሰጥቶሻል የሚያስደነግጥ ፈገግታ
አላወቅኩም ነበር ስመጣ ከቦታው መች አስቤው
(መች አስቤው) መች አስቤው አስቤው
ደምቃ ተለይታ አይኔንም ማርካለች ገባች ለቤ
ኮራሁብሽ
ኩሩ ኩሩ ኩሩ ኩሩ ኩሩ ኩሩ
ኮራሁብሽ
ኩሩ ኩሩ ኩሩ ኩሩ ኩሩ ኩሩ
ኮራሁብሽ
ኩሩ ኩሩ ኩሩ ኩሩ ኩሩ ኩሩ
ኮራሁብሽ
ኩሩ ኩሩ ኩሩ ኩሩ ኩሩ ኩሩ
እንደ ክብርት እናት የታፈረ ሌማት
አንቺ'ጋም ታትሟል ይኧው የሴትነት ኩራት
ከውበት ከፀባይ ከቁንጂና ብዛት
ኒሻን የሰቀለ ደፍሮ እንኳን አይነካት
ኩሩ ኩሩ ኩሩ ኩሩ ኩሩ ኩሩ
ኮራሁብሽ
ኩሩ ኩሩ ኩሩ ኩሩ ኩሩ ኩሩ
ኮራሁብሽ
ኩሩ ኩሩ ኩሩ ኩሩ ኩሩ ኩሩ
ኮራሁብሽ
ኩሩ ኩሩ ኩሩ ኩሩ ኩሩ ኩሩ
ኮራሁብሽ
ኩሩ ኩሩ ኩሩ ኩሩ ኩሩ ኩሩ
ኮራሁብሽ
ኩሩ ኩሩ ኩሩ ኩሩ ኩሩ ኩሩ
ኮራሁብሽ


For More Join Us @cover_musics