እናት ማለት እውነተኛ ፍቅር ናት:: ክብር ይገባታል የሷን ብድር በምድር ላይ ማንም በምንም ሊከፍለው አይችልምና ሁሌም የሚገባትን ክብር እንስጣት:: መልካም የእናቶች ቀን! #እናቴ_እወድሻለው @cover_musics 2.0K viewsJo, 12:36