Teddy Afro Tamolshal Libe Lyrics ተመልሼ ሳይ ተፀፀትኩ እራሴን አወኩና ካንቺ መለየቱ ቢጎዳኝ የብቸኝነት ጎዳና አሁን ተረዳው እርቄሽ ሁሉን አወኩና ባይ ሌላ ሴት ባይ ሌላ ሴት እንዳንቺ አልሆን አለኝ እና ባይ ሌላ ሴት ባይ ሌላ ሴት እንዳንቺ አልሆን አለኝ እና ካደረግሽው በላይ ያረግሽለት በልጦ ዛሬም አንቺን ይላል ልቤ ተፀፅቶ የብቸኝነት ቤት እንዴት ይለመዳል ከሚወዱት መራቅ ለካ እንዲህ ይከብደል እረፍት አጣሁና ያንቺን ፍቅር በመራቤ ባየሽኝ ሰሞኑን ታሞልሻል ልቤ እረፍት አጣሁና ያንቺን ፍቅር በመራቤ ባየሽኝ ሰሞኑን ታሞልሻል ልቤ (ታሞልሻል) ታሞልሻል (ታሞልሻል) ታሞልሻል ልቤ (ታሞልሻል) ታሞልሻል (ታሞልሻል) ታሞልሻል ልቤ (ታሞልሻል) ታሞልሻል (ታሞልሻል) ታሞልሻል ልቤ ተመልሼ ሳይ ተፀፀትኩ እራሴን አወኩና ካንቺ መለየቱ ቢጎዳኝ የብቸኝነት ጎዳና አሁን ተረዳው እርቄሽ ሁሉን አወኩና ባይ ሌላ ሴት ባይ ሌላ ሴት እንዳንቺ አልሆን አለኝ እና ባይ ሌላ ሴት ባይ ሌላ ሴት እንዳንቺ አልሆን አለኝ እና ይቅርታን የማያውቅ ልብ አይደለም ሙሉ የኔም ያንቺም ሲከር ይበጠሳል ውሉ ከእድሜ ጫፍ አስጠጋኝ ፍቅርሽ ነስቶኝ ጤና ተይ አኑሪኝ ሁሌም ላንዴ ማሪኝ እና እረፍት አጣሁና ያንቺን ፍቅር በመራቤ ባየሽኝ ሰሞኑን ታሞልሻል ልቤ እረፍት አጣሁና ያንቺን ፍቅር በመራቤ ባየሽኝ ሰሞኑን ታሞልሻል ልቤ (ታሞልሻል) ታሞልሻል (ታሞልሻል) ታሞልሻል ልቤ (ታሞልሻል) ታሞልሻል (ታሞልሻል) ታሞልሻል ልቤ (ታሞልሻል) ታሞልሻል (ታሞልሻል) ታሞልሻል ልቤ (ታሞልሻል) ታሞልሻል (ታሞልሻል) ታሞልሻል ልቤ (ታሞልሻል) ታሞልሻል (ታሞልሻል) አ... (ታሞልሻል) አ... (ታሞልሻል) ታሞልሻል (ታሞልሻል) ታሞልሻል ልቤ (ታሞልሻል) ታሞልሻል (ታሞልሻል) (ታሞልሻል) ታሞልሻል (ታሞልሻል) ታሞልሻል ልቤ (ታሞልሻል) ታሞልሻል (ታሞልሻል) For More Join Us @cover_musics 1.4K viewsJo, 07:13