Tamrat Desta Sew Mekrosh Lyrics እንዲያ ስወድሽ ከእራሴ በላይ ምን አሳሰበሽ በኔ ላይ ምነው ዳረግሽው ልቤን ለስቃይ የሌለብሽን ጸባይ እንዲያ ስወድሽ ከእራሴ በላይ ምን አሳሰበሽ በኔ ላይ ምነው ዳረግሽው ልቤን ለስቃይ የሌለብሽን ጸባይ ምን ይልሻል እስኪ ውዴ የታዘበ ያየ ፈራጅ ለሰቀቀን ስትዳርጊኝ ሳልጠረጥር ሳልዘጋጅ ከዚህ ቀደም የለብሽም ደስታ ማግኘት በሰው ስቃይ የት አመጣሽው ንገሪኝ የሌለሽን ጸባይ ሰው መክሮሽ ይሆናል እንጂ ይሄንን አትሰሪም ውዴ በፍጹም አያምንም ያንችን አሁንም ምስኪኑ ልቤ ሰው መክሮሽ ይሆናል እንጂ ይሄንን አትሰሪም ውዴ በፍጹም አያምንም ያንችን አሁንም ምስኪኑ ልቤ እንዲያ ስወድሽ ከእራሴ በላይ ምን አሳሰበሽ በኔ ላይ ምነው ዳረግሽው ልቤን ለስቃይ የሌለብሽን ጸባይ እንዲያ ስወድሽ ከእራሴ በላይ ምን አሳሰበሽ በኔ ላይ ምነው ዳረግሽው ልቤን ለስቃይ የሌለብሽን ጸባይ ታማኝ ለሰው ለመውደድሽ በፊት ሳውቅሽ ባልሳሳት ልባም እና ታጋሽ ነበርሽ ምን አገኘሽ በዚህ ሰአት እንዲያው መስሎሽ ቸኮልሽ እንጅ እዚያም ሄደሽ ደስታ ላታይ ልብሽ እንደው ከኔ ጋር ነው አውቀዋለሁ ያንችን ጸባይ ሰው መክሮሽ ይሆናል እንጂ ይሄንን አትሰሪም ውዴ በፍጹም አያምንም ያንችን አሁንም ምስኪኑ ልቤ ሰው መክሮሽ ይሆናል እንጂ ይሄንን አትሰሪም ውዴ በፍጹም አያምንም ያንችን አሁንም ምስኪኑ ልቤ ሰው መክሮሽ ይሆናል እንጂ ይሄንን አትሰሪም ውዴ በፍጹም አያምንም ያንችን አሁንም ምስኪኑ ልቤ ሰው መክሮሽ ይሆናል እንጂ ይሄንን አትሰሪም ውዴ በፍጹም አያምንም ያንችን አሁንም ምስኪኑ ልቤ ሰው መክሮሽ ይሆናል እንጂ ይሄንን አትሰሪም ውዴ በፍጹም አያምንም ያንችን አሁንም ምስኪኑ ልቤ Lyrics By @jo_ynwa For More Join Us @cover_musics 2.0K viewsJo, 06:20