Eyob Mekonen Yemdir Dirshaye Lyrics አዝኜ በአመልሽ ብመክርሽ አንቺኑ ነዝናዛ ነው ብለሽ ታሚኛለሽ አሉ ለሌላው ያማሽኝ መስሎሻል ያልኩሽን ለሌሎች ደግመሻል አወራሽ የደበኩልሽን ስታሚኝ ሰሙ ስህተትሽን አዝኜ በአመልሽ ብመክርሽ አንቺኑ ነዝናዛ ነው እያልሽ ታሚኛለሽ አሉ ለሌላው ያማሽኝ መስሎሻል ያልኩሽን ለሌሎች ደግመሻል አወራሽ የደበኩልሽን ስታሚኝ ሰሙ ስተትሽን ስተትሽ ስተቴ ጓዳሽ ጓዳየ እኔ እሻልሻለው ዝግ ነው ገበናዬ ሌላውስ ሌላ ነው ማን ይችልልሻል ከፊትሽ ዞሮ ብሎ ይበትንብሻል የምድር ድርሻዬ አልሁን ብቻዬን ማን አለኝ ሌላ ምስጥረኛየ የምድር ድርሻዬ አልሁን ብቻዬን ማን አለኝ ሌላ ምስጥረኛዬ ስህተትሽ ስህተቴ ጓዳሽ ጓዳየ እኔ እሻልሻለው ዝግ ነው ገበናዬ ሌላውስ ሌላ ነው ማን ይችልልሻል ከፊትሽ ዞሮ ብሎ ይበትንብሻል የምድር ድርሻዬ አልሁን ብቻዬን ማን አለኝ ሌላ ምስጥረኛዬ የምድር ድርሻዬ አልሁን ብቻዬን ማን አለኝ ሌላ ምስጥረኛዬ አዝኜ በአመልሽ ብመክርሽ አንቺኑ ነዝናዛ ነው ብለሽ ታሚኛለሽ አሉ ለሌላው ያማሽኝ መስሎሻል ያልኩሽን ለሌሎች ደግመሻል አወራሽ የደበኩልሽን ስታሚኝ ሰሙ ስተትሽን አዝኜ በአመልሽ ብመክርሽ አንቺኑ ነዝናዛ ነው እያልሽ ታሚኛለሽ አሉ ለሌላው ያማሽኝ መስሎሻል ያልኩሽን ለሌሎች ደግመሻል አወራሽ የደበኩልሽን ስታሚኝ ሰሙ ስተትሽን የራሴው ነሽ እና ብሞክር ላነቃሽ እርቀሽ ከሀሳቤ ገብተሽ አንቀላፋሽ ተይ አይሆንም ባልኩኝ ባንቺ መኮነኔ ለበጎ ነበረ ያስጨነኩሽ እኔ ብዬ አቻዬ መከበሪያየ መጀመሪያም መጨረሻዬም ብዬ አቻዬ መከበሪያየ መጀመሪያም መጨረሻዬም የራሴው ነሽ እና ብሞክር ላነቃሽ እርቀሽ ከሀሳቤ ገብተሽ አንቀላፋሽ ተይ አይሆንም ባልኩኝ ባንቺ መኮነኔ ለበጎ ነበረ ያስጨነኩሽ እኔ ብዬ አቻዬ መከበሪያየ መጀመሪያም መጨረሻዬም ብዬ አቻዬ መከበሪያየ መጀመሪያም መጨረሻዬም ለሌላው ያማሽኝ መስሎሻል ያልኩሽን ለሌሎች ደግመሻል አወራሽ የደበኩልሽን ስታሚኝ ሰሙ ስተትሽን ለሌላው ያማሽኝ መስሎሻል ያልኩሽን ለሌሎች ደግመሻል አወራሽ የደበኩልሽን ስታሚኝ ሰሙ ስተትሽን Lyrics By @Jo_Ynwa For More Join Us @cover_musics 1.5K viewsJo, 06:23