Tamrat Desta Hakime Nesh Lyrics ሃኪሜ ነሽ መድሃኒቴ ፈዋሼ ነሽ እኔነቴ ሃኪሜ ነሽ መድሃኒቴን አዳም ብሞት አንቺንስ አልከዳም ሃኪሜ ነሽ መድሃኒቴ ፈዋሼ ነሽ እኔነቴ ሃኪሜ ነሽ መድሃኒቴን አዳም ብሞት አንቺንስ አልከዳም ሃኪሜ ነሽ መድሃኒቴ ፈዋሼ ነሽ እኔነቴ ሃኪሜ ነሽ መድሃኒቴን አዳም ብሞት አንቺንስ አልከዳም ሃኪሜ ነሽ መድሃኒቴ ፈዋሼ ነሽ እኔነቴ ሃኪሜ ነሽ መድሃኒቴን አዳም ብሞት አንቺንስ አልከዳም በናፍቆት ተይዤ ሲደክም ጉልበቴ ደሞ ይባስ ብሎ ታሰረ አንደበቴ ስብር ያለ ለታ ስሜም እንደቅስሜ እጽናናለሁ ሳይሽ እንኳንስ ተስሜ እጽናናለሁ ሳይሽ እንኳንስ ተስሜ ብክንክን ስል አደብ ሲያሳጣኝ ትዝታሽ ደርሶ ከጭንቅ አወጣኝ አየ መታደል አወይ መገፋት ከሞት ያስጥላል እንኳን ከእንቅፋት ብክንክን ስል አደብ ሲያሳጣኝ ትዝታሽ ደርሶ ከጭንቅ አወጣኝ አየ መታደል አወይ መገፋት ከሞት ያስጥላል እንኳን ከእንቅፋት ሃኪሜ ነሽ መድሃኒቴ ፈዋሼ ነሽ እኔነቴ ሃኪሜ ነሽ መድሃኒቴን አዳም ብሞት አንቺንስ አልከዳም ሃኪሜ ነሽ መድሃኒቴ ፈዋሼ ነሽ እኔነቴ ሃኪሜ ነሽ መድሃኒቴን አዳም ብሞት አንቺንስ አልከዳም አንችን የመሰለ ሌላ ሰው ቢኖር ላይን ይሞላል እንጂ የነብስ አይዘምርም ጠረንሽን ለምጄ እንደ ናርዶስ ሽቶ ለሊቱ እንዴት ይንጋ ቀኑስ እንዴት መሽቶ ለሊቱ እንዴት ይንጋ ቀኑስ እንዴት መሽቶ ደበስበስ አርጊኝ በአለንጋ እጣትሽ አንች ስትወጅ ሞት ነው ቅጣትሽ ብታውቂበት ነው ገሎ ማሻሩን እያስተማሩ ማሰማመሩን ደበስበስ አርጊኝ በአለንጋ እጣትሽ አንች ስትወጅ ሞት ነው ቅጣትሽ ብታውቂበት ነው ገሎ ማሻሩን እያስተማሩ ማሰማመሩን ሃኪሜ ነሽ መድሃኒቴ ፈዋሼ ነሽ እኔነቴ ሃኪሜ ነሽ መድሃኒቴን አዳም ብሞት አንቺንስ አልከዳም ሃኪሜ ነሽ መድሃኒቴ ፈዋሼ ነሽ እኔነቴ ሃኪሜ ነሽ መድሃኒቴን አዳም ብሞት አንቺንስ አልከዳም ሃኪሜ ነሽ መድሃኒቴ ፈዋሼ ነሽ እኔነቴ ሃኪሜ ነሽ መድሃኒቴን አዳም ብሞት አንቺንስ አልከዳም ሃኪሜ ነሽ መድሃኒቴ ፈዋሼ ነሽ እኔነቴ ሃኪሜ ነሽ መድሃኒቴን አዳም ብሞት አንቺንስ አልከዳም Lyrics By @jo_ynwa For More Join Us @cover_musics 2.5K viewsJo, 06:45