🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ዜና እረፍት አንጋፋው ድምፃዊ አለማየሁ እሸቴ ከዚህ አለም በሞት ተለየ! ድምፃዊው ድንገተኛ የ | Cover Musics & Lyrics♥️♥️♥️

ዜና እረፍት

አንጋፋው ድምፃዊ አለማየሁ እሸቴ ከዚህ አለም በሞት ተለየ!

ድምፃዊው ድንገተኛ የህመም ተሰማኝ በሚል ወደ ሲኤምሲ ሆስፒታል መሄዱን እና እዚያም በህክምና ሲረዳ ህይወቱ ማለፉ ተሰምቷል።

ለድምፃዊው ቤተሰቦች፣ ወዳጅ ዘመዶቹ እና ለአድናቂዎቹ መጽናናትን እንመኛለን።

#SHARE

@cover_musics