Get Mystery Box with random crypto!

​​#Happy_New_Year Asfaw Tsige Yeselam Yhunln Lyrics (አዲሱ አ | Cover Musics & Lyrics♥️♥️♥️

​​#Happy_New_Year


Asfaw Tsige
Yeselam Yhunln Lyrics


(አዲሱ አመት በሃገራችን
የሰላም የጤና የብልጽግና
የእድገት ዘመን ይሁንልን)
የሰላም የጤና የደስታ ይሁን
የሰላም የጤና የደስታ ይሁን
መጭው አዲሱ አመት አዲሱ ዘመን
(መጭው አዲሱ አመት አዲሱ ዘመን)
እድገት ብልጽግናን ይዞ ይምጣልን
እድገት ብልጽግናን ይዞ ይምጣልን
አዲሱ አመት አዲሱ ዘመን

የሰላም ይሁንልን የሰላም ይሁንልን
አዲሱ አመት አዲሱ ዘመን
(አዲሱ አመት አዲሱ ዘመን)
የሰላም ይሁንልን የሰላም ይሁንልን
አዲሱ አመት አዲሱ ዘመን
(አዲሱ አመት አዲሱ ዘመን)
በአበቦቹ ደምቀን በተፈጥሮ ጸጋ
(አዲሱ አመት አዲሱ ዘመን)
እስቲ ሰብሰብ ብለን በፍቅር እናውጋ
(አዲሱ አመት አዲሱ ዘመን)
ሁሉም ሰው ይሰንቅ በአዲስ ብሩህ ተስፋ
(አዲሱ አመት አዲሱ ዘመን)
ያለፈው አለፈ ይሳቅ የተከፋ
(አዲሱ አመት አዲሱ ዘመን)
የሰላም ይሁንልን የሰላም ይሁንልን
አዲሱ አመት አዲሱ ዘመን
(አዲሱ አመት አዲሱ ዘመን)
የሰላም ይሁንልን የሰላም ይሁንልን
አዲሱ አመት አዲሱ ዘመን
(አዲሱ አመት አዲሱ ዘመን)
ጸሃይ ስትፈነጥቅ መስከረም ሲጠባ
(አዲሱ አመት አዲሱ ዘመን)
አዲስ ብሩህ ተስፋ በ ሃገራችን ይግባ
(አዲሱ አመት አዲሱ ዘመን)
አሮጌው በአዲሱ ሲለወጥ ዘመን
(አዲሱ አመት አዲሱ ዘመን)
እድገት ብልጽግናን እንመኛለን
(አዲሱ አመት አዲሱ ዘመን)
የሰላም ይሁንልን የሰላም ይሁንልን
አዲሱ አመት አዲሱ ዘመን
(አዲሱ አመት አዲሱ ዘመን)
የሰላም ይሁንልን የሰላም ይሁንልን
አዲሱ አመት አዲሱ ዘመን
(አዲሱ አመት አዲሱ ዘመን)

ሰላም ፍቅር ይዘህ ና መስከርም ጥባ
የጎመን ድስት ይውጣ የገንፎ ድስት ይግባ
ሰላም ፍቅር ይዘህ ና መስከርም ጥባ
የጎመን ድስት ይውጣ የገንፎ ድስት ይግባ
የሰላም ይሁንልን የሰላም ይሁንልን
አዲሱ አመት አዲሱ ዘመን
(አዲሱ አመት አዲሱ ዘመን)
የሰላም ይሁንልን የሰላም ይሁንልን
አዲሱ አመት አዲሱ ዘመን
(አዲሱ አመት አዲሱ ዘመን)
በአበቦቹ ደምቀን በተፈጥሮ ጸጋ
(አዲሱ አመት አዲሱ ዘመን)
እስቲ ሰብሰብ ብለን በፍቅር እናውጋ
(አዲሱ አመት አዲሱ ዘመን)
ሁሉም ሰው ይሰንቅ በአዲስ ብሩህ ተስፋ
(አዲሱ አመት አዲሱ ዘመን)
ያለፈው አለፈ ይሳቅ የተከፋ
(አዲሱ አመት አዲሱ ዘመን)
የሰላም ይሁንልን የሰላም ይሁንልን
አዲሱ አመት አዲሱ ዘመን
(አዲሱ አመት አዲሱ ዘመን)
የሰላም ይሁንልን የሰላም ይሁንልን
አዲሱ አመት አዲሱ ዘመን
(አዲሱ አመት አዲሱ ዘመን)
ጸሃይ ስትፈነጥቅ መስከረም ሲጠባ
(አዲሱ አመት አዲሱ ዘመን)
አዲስ ብሩህ ተስፋ በ ሃገራችን ይግባ
(አዲሱ አመት አዲሱ ዘመን)
አሮጌው በአዲሱ ሲለወጥ ዘመን
(አዲሱ አመት አዲሱ ዘመን)
እድገት ብልጽግናን እንመኛለን
(አዲሱ አመት አዲሱ ዘመን)
የሰላም ይሁንልን የሰላም ይሁንልን
አዲሱ አመት አዲሱ ዘመን
(አዲሱ አመት አዲሱ ዘመን)
የሰላም ይሁንልን የሰላም ይሁንልን
አዲሱ አመት አዲሱ ዘመን
(አዲሱ አመት አዲሱ ዘመን)
ሰላም ፍቅር ይዘህ ና መስከርም ጥባ
የጎመን ድስት ይውጣ የገንፎ ድስት ይግባ
ሰላም ፍቅር ይዘህ ና መስከርም ጥባ
የጎመን ድስት ይውጣ የገንፎ ድስት ይግባ
በቅያችን በወንዛችን
ሰላም ጤና ለሁላችን
በቅያችን በወንዛችን
ሰላም ጤና በሃገራችን
ረሃብ ይጥፋ በሃገራችን
ጥጋብ ይሁን ለሃገርችን
ሰላም ፍቅር ለሁላችን
ረሃብ ይጥፋ በሃገራችን
ጥጋብ ይሁን ለሃገርችን
ሰላም ይሁን ለሃገራችን
በቅያችን በወንዛችን
ሰላም ጤና ለሁላችን
በቅያችን በወንዛችን
ሰላም ጤና በሃገራችን
ረሃብ ይጥፋ በሃገራችን
ጥጋብ ይሁን ለሃገርችን
ሰላም ፍቅር ለሁላችን
ረሃብ ይጥፋ በሃገራችን
ጥጋብ ይሁን ለሃገርችን
ሰላም ይሁን ለሃገራችን


Lyrics By @jo_ynwa


For More Join Us @cover_musics