Get Mystery Box with random crypto!

​​Bisrat Garedew Mn Bewetash Lyrics እኔ አንገቴን ልድፋ ላቀርቅርልሽ መጨነ | Cover Musics & Lyrics♥️♥️♥️

​​Bisrat Garedew
Mn Bewetash Lyrics


እኔ አንገቴን ልድፋ ላቀርቅርልሽ
መጨነቅሽ ለምን ነው: ስለኔ 'ሚሰማሽ ('ሚሰማሽ)
ምን ባደረግሽ እስኪ ምን በወጣሽ
እኔ አንገቴን ልድፋ ላቀርቅርልሽ
መጨነቅሽ ለምን ነው: ስለኔ 'ሚሰማሽ ('ሚሰማሽ)
ምን ባደረግሽ እስኪ ምን በወጣሽ
እኔ እንጂ: ለሁሉም ምክንያት መሰረት
እኔ እንጂ: ቃሌም የታጠፈ ተጠቂ በወረት
እኔ እንጂ: የገዘፈ ሃጢዓት የተሸከምኩት
እኔ እንጂ: ምን በወጣሽ ብለሽ ማሰብ መፀፀት
እኔ እንጂ: ለሃሳብሽ ተቃራኒ ሆኜ
እኔ እንጂ: ፍቅሬን የገፋሁት አይነንም ጨፍኜ
እኔ እያለሁ አንገቴንም መድፋት ማቀርቀር ያለብኝ
እኔ እያለሁ ምን በወጣሽ አንቺ አትሳቀቂብኝ
እኔ ነኝ: እኔ ነኝ
የዳረግኩሽ
እኔ ነኝ: እኔ ነኝ
ያልተቀጣሁ- ችሎት ያልዳኘኝ
እኔ ነኝ: እኔ ነኝ
ፍቅሬንም የገፋሁኝ
እኔ ነኝ: እኔ ነኝ
ይሄ የሚገባኝ
እኔ አንገቴን ልድፋ ላቀርቅርልሽ
መጨነቅሽ ለምን ነው: ስለኔ 'ሚሰማሽ ('ሚሰማሽ)
ምን ባደረግሽ እስኪ ምን በወጣሽ
እኔ አንገቴን ልድፋ ላቀርቅርልሽ
መጨነቅሽ ለምን ነው: ስለኔ 'ሚሰማሽ ('ሚሰማሽ)
ምን ባደረግሽ እስኪ ምን በወጣሽ
እኔ እንጂ: የካድኩኝ ሃቅ እውነታውን
እኔ እንጂ: ደንዳና ያረኩት ጨካኝ ልቤን
እኔ እንጂ: ከላዬ ያልወረደ የህሊና እዳዬ
እኔ እንጂ: ማቀርቀር ያለበት ሸክም ያለው ጫንቃዬ
እኔ እንጂ: ለሃሳብሽ ተቃራኒ ሆኜ
እኔ እንጂ: ፍቅሬን የገፋሁኝ አይነንም ጨፍኜ
እኔ እያለሁ አንገቴንም መድፋት ማቀርቀር ያለብኝ
እኔ እያለሁ ምን በወጣሽ አንቺ አትሳቀቂብኝ
እኔ ነኝ እኔ ነኝ: ምን በወጣሽ
ምን አውቅ ብለሽ
እኔ ነኝ እኔ ነኝ
ለምን ታዝኚ ታቀረቅሪብኝ
እኔ ነኝ እኔ ነኝ
ስታምኝኝ ያልታመንኩኝ
እኔ ነኝ እኔ ነኝ
ምክንያት የሆንኩኝ
እኔ እንጂ: የካድኩኝ ሃቅ እውነታውን
እኔ እንጂ: ደንዳና ያረኩት ጨካኝ ልቤን
እኔ እንጂ: ከላዬ ያልወረደ የህሊና እዳዬ
እኔ እንጂ: ማቀርቀር ያለበት ሸክም ያለው ጫንቃዬ
እኔ እንጂ: ለሃሳብሽ ተቃራኒ ሆኜ
እኔ እንጂ: ፍቅሬን የገፋሁኝ አይነንም ጨፍኜ
እኔ እያለሁ አንገቴንም መድፋት ማቀርቀር ያለብኝ
እኔ እያለሁ ምን በወጣሽ አንቺ አትሳቀቂብኝ
እኔ ነኝ: እኔ ነኝ
የዳረግኩሽ
እኔ ነኝ: እኔ ነኝ
ያልተቀጣሁ- ችሎት ያልዳኘኝ
እኔ ነኝ: እኔ ነኝ
ፍቅሬንም የገፋሁኝ
እኔ ነኝ: እኔ ነኝ
ይሄ የሚገባኝ
እኔ ነኝ እኔ ነኝ: ምን በወጣሽ
ምን አውቅ ብለሽ
እኔ ነኝ እኔ ነኝ
ለምን ታዝኚ ታቀረቅሪብኝ
እኔ ነኝ እኔ ነኝ
ስታምኝኝ ያልታመንኩኝ
እኔ ነኝ እኔ ነኝ
ምክንያት የሆንኩኝ


For More Join Us @cover_musics