Get Mystery Box with random crypto!

​​Wendmu Jirra Yene Guday Lyrics የኔ ጉዳይ የኔኑሮ ካሁን በሗላ ያንች ሆኗል | Cover Musics & Lyrics♥️♥️♥️

​​Wendmu Jirra
Yene Guday Lyrics


የኔ ጉዳይ
የኔኑሮ ካሁን በሗላ
ያንች ሆኗል የኔ ፍቅር የኔ ወለላ
ቅድሚያ ምሠጥሽ ከምንም
ለኔ በምድር ላይ ያለሽ
ጉዳየ ነሽ
የኔ ጉዳይ የኔ ኑሮ ካሁን በሗላ
ያንች ሆኗል የኔ ፍቅር የኔ ወለላ
ቅድሚያ ምሠጥሽ ከምንም ለኔ በምድር ላይ ያለሽ ጉዳየ ነሽ


የቀን ጨለማ ዘመኔን
እንባየ ቆጥሮ ሀዘኔን
ከወደኩበት ብነሳም
ባንች ብርታት ነው አረሳም
በፍፁም
ሺ ጉዳይ ቢረደር
ጥንቅር ቢል የኔ ነገር
ላንች ያለኝ ሚሠሠት
ነፍሴንም እስከመስጠት
በፍቅር ስም ቃል እገባለሁ
ዘላለሜን እወድሻለሁ
ለምን ቢባል...
ትልቅ ጉዳየ ነሽ
ቅድሚያ የምሰጥሽ የምወድሽ


የኔ ጉዳይ የኔ ኑሮ ካሁን በሗላ
ያንች ሆኗል የኔ ፍቅር የኔ ወለላ
ቅድሚያ ምሠጥሽ ከምንም
ለኔ በምድር ላይ ያለሽ ጉዳየ ነሽ


ደስታን ሲርቃት መንፈሴን
ተስፋ ቆርጬ በራሴ
ደምደሜ ነበር ሲጨንቀኝ
አችን ባይሰጠኝ ምን ሊውጠኝ
ከፍ ዝቅ ቢል ሠማይ
ታምር ቢፈጠር ምድር ላይ
የቀረ ቢቀር የኔ
ጦም ውሎ ቢያድር ጎኔ
መች ሠበብ አበዛለው
ሁን ያልሽኝን እሆናለው
የኔ አለኝታ
ትልቅ ጉዳየ ነሽ
ቅድሚያ የምሠጥሽ የምወድሽ
ሺ ጉዳይ ቢደረደር
ጥንቅር ቢል የኔ ነገር
ላንች የለኝም የሚሰስት
ነፍሴን እስከመስጠት
በፍቅር ስም ቃል እገባለሁ
ዘላለሜን ወድሻለሁ
ለምን ቢባል
ትልቅ ጉዳየ ነሽ
ቅድሚያ የምሠጥሽ የምወድሽ


Lyrics By @jo_ynwa


For More Join Us @cover_musics