“Ethiopia: The New Horizon” ይልሀል ሰላም የዋለውን ገበሬ በጥይት ሲያስቆላው ያድርና: "ማንነታቸው ያልታወቁ የጥፋት ሀይሎች" ይልሀል መሳሪያ ቆጥሮ አስታጥቆ እያስጨፈጨፈ “Rising Ethiopia ” ምናምን ብሎ ደግሞ ምድር ላይ ምንም እንዳልተከናወነ ይለጥፋል:: ቆይ በስንቱ እንቃጠል! 46 viewsMuhammed, 20:42