🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

Jailbreak ለሆነ playstation 4 ላይ FIFA 22 ላስጫናቹ ደንበኞቻችን እንደሁም ጌሙ | Cybertips / ሳይበር ቲፕስ

Jailbreak ለሆነ playstation 4 ላይ FIFA 22 ላስጫናቹ ደንበኞቻችን እንደሁም ጌሙ ላላቹ ከዚህ በታች ያሉትን ፍይሎች በማውረድ ከዚያም (WinRAR or 7zip) በመጠቀም extract በማድረግ ከዚያም በ fat32 filesystem ፎርማት የተደረገ ፍላሽ ላይ በመጫን ጌማችሁን Update ማድረግ ትችላላቹ ። ይመቻቹ!!

Game update version 1.24