🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ቀናቶች ነበሩ ወዴት ነህ ያስባሉኝ ትላንትን እረስቼው እንዴት እንዳስመለጥከኝ ግን ቆም ብዬ ሃሳ | Daily Kal

ቀናቶች ነበሩ ወዴት ነህ ያስባሉኝ
ትላንትን እረስቼው እንዴት እንዳስመለጥከኝ
ግን ቆም ብዬ ሃሳብህን ሳስተውለው
እግዚአብሄር ለእኔ ያለህ
በጎና መልካም ብቻ ነው

Dawit Getachew, Ante melkam neh