🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

' አስቸኳይ ዛሬ 23/07/2013 ከጠዋቱ 3:30 ቦሌ መድሃኒአለም ኤድና ሞል አካባ | Dave On The Track

" አስቸኳይ


ዛሬ 23/07/2013 ከጠዋቱ 3:30 ቦሌ መድሃኒአለም ኤድና ሞል አካባቢ መድሀኒቶችን እና ልብስ የያዘ 2 የጀርባ ሻንጣ ከመኪና ላይ ወድቆብን ልናገኘው አልቻልንም። መድሀኒቱን ተጠቃሚው በቶሎ ማግኘት ያለበት እና በቀላሉ ማግኘት አስቸጋሪ ከመሆኑም በላይ ፍሪጅ ሣይገባ 3 ቀን ከሆነው ይበላሻል። ስለዚህ በሰዓቱ ያገኛችሁ ሰዎች በ0911428545 ወይም 0900060409 ደውላችሁ/ጽፋችሁ ብታሳውቁን ወሮታውን ከፋይ ነን።

ይህን መልዕክት በሶሻል ሚዲያ ገፃችሁ በመጋራት ብትተባበሩን ምስጋናችን የላቀ ነው።"