🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ሰላም! በትናንት እለት የታወጀውን የአስቸካይ ጊዜ አዋጅ ተከትሎ ከአጋራችን ማስተርካርድ ፋውንዴ | Dereja

ሰላም!

በትናንት እለት የታወጀውን የአስቸካይ ጊዜ አዋጅ ተከትሎ ከአጋራችን ማስተርካርድ ፋውንዴሽን ጋር በመሆን የስራ ፈላጊዎችን እና ቀጣሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ ሲል ነገ እና ከነገ ወዲያ ሊዘጋጅ ታቅዶ የነበረውን የስራ አውደርዕይ ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን እያሳወቅን በቀጣይ የሚካሄድበትን ቀን በቅርቡ የምናሳውቅ ይሆናል፡፡

በተፈጠረው ሁኔታ ለደረሰብዎ መስተጏጎል ይቅርታ እንጠይቃለን፡፡

መልካም ቀን!